የአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments