በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የደብረሲና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና እና የጄነሬተር ሞተር ዘይት፣ ህትመት፣ የፅዳት እቃዎች ግዥ እና የውሃ ፓንፕ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments