የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የSino Truck, Eurotraker UD & Mack ተሽከርካሪና የቢሮ ማሽነሪ መለዋወጫዎች በቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ፣ የተለያዩ የከባድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ፣ የICT and Electronie Equipment፣ የተለያዩ የFurniture and Fixture እና ጎማዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በዋናው መ/ቤትና በሞጆ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገኙ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments