የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ከታህሳስ 01/2017 እስከ ሰኔ 30/2017 ድረስ ለ7 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት እንዲሁም ጥሬ እህል፣ የማጣፈጫ፣ ፉርኖ ዱቄት እና ሸቀጣ ሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments