የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ደሴ ማረሚያ ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የሕንፃ መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ማሽላ (ለአንድ ዓመት እንደ ሁኔታው በየስድስት ወሩ የሚታደስ) ወ.ዘ.ተ በማጫረት አሸናፊው ጋር በውል መግዛት ይፈልጋል20 Comments