መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ሃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አውትሶርስ አድርጎ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል 21 Comments