በአብክመ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት አመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚዉሉ ልዩ ልዩ አቅርቦቶችን ማለትም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የህትመት ሥራዎች እና የህክምና ግብዓት አቅርቦቶችን በመደበኛ እና ከረጅ ድርጅቶች በተገኘ የበጀት ድጋፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል 15 Comments