በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት የደንብ ልብስ ፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ የመኪና ጎማዎች ፤ ጀነሬተሮች ፤ የግብርና ግብአቶች እና መገልገያ እቃዎች ፣ ሞተር ሣይክል ፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች ፣ የቴክኒክና ሙያ እቃዎችና የግንባታ እቃዎች ፣ የትምህርት መሳሪያ እና የተለያዩ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 21 Comments