በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለአስተዳደሩ ሆስፒታሎች እና ጤና ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጤና ባለሙያዎችን ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments