ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የፅህፈት መስሪያዎች ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የቢሮ እቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፈርኒቸሮች ፣ ሞተር ሳይክሎች ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችና የግንባታ ዕቃዎች ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 21 Comments