በኢሉባቦር ዞን የኖኖ ሰሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማ ፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments