በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ PLASTIC PIPE FOR UNDER GROUND WATER TUBE (HDP) ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና ምግብ ነክ እቃዎችን በግልፅ እንዲሁም ሻምፖ ፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል19 Comments