በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የዳዎ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የተለያዩ ደንብ ልብሶች ፤ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የትምህርትና ሙያ ሥልጠና መሣሪዎች ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 21 Comments