በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂና ቋሚ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የግንባታ እቃዎች፣ ሞተር ሣይከሎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (የኮምፒዩተሮች፤ ላፕቶፕ፤ ወዘተ) እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments