በቡኖ በደሌ ዞን ጮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የተለያዩ የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የትምህርት እና ሙያ ኮሌጅ የማስተማሪያ ዕቃዎች፣ የቢሮ ውስጥ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጮራ ወረዳ የውሀ መ/ቤት የግንባታ ዕቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና የተለያዩ ሞተሮች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 16 Comments