DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተደደር የምዕራብ ሪጅን ጽ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና መስክ ጽ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የሥልጠና መስተንግዶ፣ የሕትመት ሥራ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማና ካለማደሪያ ግዥ፣ ማሸነሪ ጥገና፣ የአጥር እና የቤት ጥገና፣ የደንብ ልብስ ልብስ ስፌት፣ የጭነት አገልግሎት እና የተሸከርካሪ እና ሞተር ሳይክል ጥገና የእጅ ዋጋ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

16 Comments
  • 6815
  • 6816
  • 6817
  • 6818
  • 6819
DireTenders.com 2025