በኦሮሚያ ከልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን የገንጂ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኝ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎችና አላቂ ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደምብ ልብስ ጨርቆች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች እና የመኪና ጎማዎች ግልጽ ጨረታ በንግድ ዘርፉ ከተሰማሩት ነጋዴዎች/ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments