የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ግዢ በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ እስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎችን እና የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments