በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን የራይቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማና መለዋወጫዎች እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ ከነስፌቱ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ካሸናፊው ላይ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments