በሸገር ከተማ አስተዳደር የእኔ ዲማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳዉ ሴክተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት፣ መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments