በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪዎያች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ህትመትና የህትመት ስራዎችን፣ የደንብ ልብስና የልብስ ስፌት ስራ፤ የሞተር ሳይክሎች ግዢና የጥገና ስራ፣ የሞተር ሳይክል ዕቃና ጎማ፣ የመኪና ጎማ ከነ ከለመዳሪው፣ የኮምፒዩተር፣ የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ጥገና፣ የቴክኒክና ሙያ የተለያዩ የማሰልጠኛ መሣሪያዎች፣ የ(ibex Network) የመስመር ዝርጋታ 60 ሜትር ለ7 ኮምፒውተር ያህል የሚሆን በግልጽ ጨረታ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት (ማሰራት) ይፈልጋል 15 Comments