በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከሻሸመኔ – ጎባ – ደሎመና – ቢድሬ እና ነጌሌ ዙሪያ ለሚከናወኑ የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ሥራዎች የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን መ/ቤቱ አዲስ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል21 Comments