በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መድኃኒት፣ የኤሌትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የተሻሻሉ የወተት ላም፣ የንብ ቀፎ፣ የእንቁላል ጣይ ዶሮ፣ የተመጣጠነ የእንስሳት መኖ፣ የመኪና ኪራይ፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቤት ኪራይ አገልግሎት፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ የመኪና ጥገና ጋራዥ እና የመኪና ጎማ ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments