በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የባቢሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለአገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 21 Comments