በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሲቪል ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ኮሚሽን በጦርነቱ ለተጎዱ የመንግስት ተቋማት እና ለዲጅታል አይዜሽን አገልግሎሉት የሚዉል የተለያዩ የቢሮ መገልገያዎች ማለትም እንደ ኮምፒተር፣ ፕሪንተር፣ እስካነር እና የመሳሰሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments