የሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አክሲዮን ማህበር በሪል ስቴት ዘርፍ ተሰማርቶ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ ከ2017 እስከ 2019 በጀት ዓመት (ለ 3 ዓመት) ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የሂሳብ ስራ ኦዲት ማድረግ ይፈልጋል 15 Comments