በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ሪሶርስ ማኔጅመንት ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የተለያዩ አላቂ የፅህፈት እቃዎች፣ አላቂ የት/ት መርጃ እቃዎች እና አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ኮምፒውተሮች እና ፎቶ ኮፒዎች ጥገናዎችና የመለዋወጫ እቃዎች፣ የተለያዩ የህንፃ ጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች፣ የመሰረተ ልማት ጥናት እና ግንባታ አገልግሎት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments