በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ጫማ፣ አርተፊሻል ፀጉር፣ መስተዋት፣ የብርጭቆ ወረቀት፣ TV፣ ንፋፊት (ፊኛ)፣ አልሙኒየም የውሀ ቆጣሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ እንዲሁም የዕጅ ባትሪ፣ ሻምፖ፣ ኮስሞቲክስ እና የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል 21 Comments