በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሳ ግብርና ምርምር ማዕከል አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ዕቃዎች፣ አላቂ የመስክ፣ የፅዳትና የኤሌክትሪከ ዕቃዎች፣ አነስተኛ የእጅ መሳሪያዎች፣ የመስክ ኬሚካል እና የግብርና ግብዓቶች፣ የወርክ ሾፕ ዕቃዎች፣ የላብራቶሪ ኬሚካሎች እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እና ተጓዳኝ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments