በአብክመ ደ/ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ኮምቦልቻ ለተለያዩ ተቋማት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የተዘጋጁ ደንብ ልብሶች፣ ጫማ፣ የእንስሳት መድሀኒት፣ የትራክተር ማረሻ፣ የግማሽ ዓመት የመኪና መለዋወጫ ዕቃ፣ የሞተር ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል19 Comments