DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

የካፋ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ፣ የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች ፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የህትመት ውጤቶች ፣ የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶችን ፣ የቢሮ ኪራይ አገልግሎት እና የመኪና ኪራይ አገልግሎት ማለትም ለዞን ሴክተር መ/ቤት የመንግስት ሠራተኞች ከ45 መቀመጫ እና ከዚያም በላይ መቀመጫ ያለው ሁለት የህዝብ ማመላለሻ መኪና የ20 እና ከዚያ በላይ ሞዴል ያላቸውን መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ እንደሚከተለው እስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ግዥን ለማወዳደር ይፈልጋል

15 Comments
  • 635
  • 636
  • 637
DireTenders.com 2025