በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በ 2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ስራ ማስፈፀሚያ የሚውሉ እቃዎችን ማለትም የቢሮ አላቂ እቃዎችን የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች እና አላቂ የምርት መሳሪያዎች እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል19 Comments