የኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በስሩ ለሚገኙ ማረሚያ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ጥገና እና ለታራሚዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው የአርማታ ብረቶች፣ ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ብረቶች ቱቦላሬ እና አንጉላሬ ብረት፣ ለታራሚዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል እስፖንጅ (ፎም) ፍራሽ፣ ለታራሚዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል የአልጋ ችፑድ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments