በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂና ቋሚ፤ የጽሕፈት፤ የጽዳት፤ የኤሌክትሮኒክስ፤ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ጎማዎች እና ሞተር ሳይክሎች፤ የመሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments