የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማህበር በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 በሚገኘው ይዞታው ላይ ለሚያስገነባው የንግድና የቢሮ ሕንፃ የገበያና የኢኮኖሚ አዋጭነት ጥናት የሚያካሂድ አማካሪ ድርጅት ለመቅጠር ይፈልጋል