በምዕራብ አርሲ ዞን ወንዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የሞተር ሳይክልና የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊና አቅም ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments