በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተዘጋጀ የደንብ ልብስ፣ የስፌት ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ /construction Material/፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪ፣ ቋሚ እቃ ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክሎች ባለ 150 Cc እና በታች ግልፅ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments