በአብክመ የሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ኮሚሽን የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ቀለሞች /ቶነሮች/፣ የመኪና ዲኮር /ጌጣጌጥ/ እና የታፒሴሪ ዕቃዎች፣ የጽዳት እና መዋቢያ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የሕንፃ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር/የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments