የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለከልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ለፖሊስ ኮሚሽኑ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች የተለያዩ የመኪና ባትሪዎች፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና የመኪና ዘይቶች እና የተለያዩ የመኪና ማስዋቢያ ዕቃዎች ለመግዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments