በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የድሬዳዋ አፓርትመንት እና እንዲሁም የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሠልጠኛ ማዕከል የመሰብሰቢያ አዳራሽ እና የሰልፍ ሜዳ የሲቪል ሥራዎቹ የተጠናቀቁ በመሆናቸው የሁለቱን ፕሮጀክቶች “As Built Drawing” በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውጭ ባለሙያ ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments