በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ሞተርሳይክሎች ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK፤ ነዳጅ እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments