በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ሞተር ሳይክል፣ አልባሳት እና ተሽከርካሪ በግልፅ እንዲሁም የሱፍ ጨርቅ /POLYESTER FABRIC MATERIAL፣ እስፔር ፓርት፣ ሞባይል ባትሪ፣ TV፣ ጫማ፣ ኮስሞቲክስ እና የህክምና እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments