በደ/ም/ኢ/ሕ/ማ/ፖ/ኮሚሽን የቱም ማረሚያ ተቋም በፍ/ቤት ትዕዛዝ በህግ ጥላ ስር ሆነው በመታረም ላይ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የምግብ እህልና ማጣፈጫ አወዳድሮ ለ2018 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል15 Comments