በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ ቤት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት ቁሳቁሶች፣ የስፖርት ቁሳቁሶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶች፣ በግልጽ ጨረታ ከህጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል