የመገናኛ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ዩኒዬን ኃ.የተ በደ/ጎንደር ዞን በደ/ታቦር ከተማ በጣይቱ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01 ፀደይ ባንክ ደ/ቦር ዲስትሪክት ህንጻ 1ኛ ፎቅ የሚገኝ ሲሆን በመገጋዘን ውስጥ የሚገኘውን ብዛት 258.41 ኩ/ል ከደረጃ በታች የሆነ ማዳበሪያ ማለትም ዳፕ 126.41 ኩ/ል፣ ዩሪያ 96 ኩ/ል፣ ኤንፒኤስ ቢ /NPSB/ 36 ደብረታቦር የዩኒየኑ ማራገፊያና ማሰራጫ ጣቢያ የሚገኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments