ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአሰላ የህንጻ ማሳመር ስራ፣ በአቦምሳና በደሎመና የሻወርና የሽንት ቤት ስራ እንዲሁም በአለምጤና፣ በመቂ እና በቆቃ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments