በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ጄኔሬተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments