መንቼኖ የሳባ ገ/ህ/ስራ ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ 2017/18 ም/ዘመን በሀላባ ዞን ለሚገኙ 3 ወራዳዎች እና ከተማ አስተዳደር የአፈር ማዳበርያ ስርጭት የሚያከነወኑ ህጋዊ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች በጨረታ አመዳድሮ ከቁሊቶ ማዕከላዊ መጋዘኖች ወደ ሶስት ወረዳዎች እና አንድ ከተማ አስተደደር ማስጫ ጣቢያዎች ማጓጓዠ ይፈልጋል 15 Comments