በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 200,000 ኩ/ል 1ኛ ደረጃ በቆሎ በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ መቀሌ፣ ነቀምት እና ሻሸመኔ መጋዘን የሚገኝ ሲሆን ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች ብቻ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments