የክምር ድንጋይ ከተማ መሪ ማ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 እና በሊዝ መመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ አገልግሎት 7 ለድርጅት 2 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል 15 Comments